የሄይቲ የሽግግር ፕሬዝዳንታዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፤ የትራምፕ አስተዳደር የእርዳታ መርሃግብሮችን ለማገድ መወሰኑ፤ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለሱ እና አዳዲስ ስደተኞችን ለመቀበል አለመፈለጉ ለሄይቲ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና ...
ሃማስ በጋዛ በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሁለተኛው ዙር ልውውጥ የፍልስጤም እስረኞችን ለማስለቀቅ አራት ሴት ታጋች እስራኤላውያንን ለቀቀ፡፡ በእስራኤል የተያዙ 200 ፍልስጤማውያን ...
"ለውድመት ዳርጓል" ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የመረጃው ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ተናግረዋል፡፡ በኤል-ፋሸር የጤና ተቋማት ላይ ጥቃቶች መበራከታቸው ሲገለጽ ፣የህክምና በጎ አድራጎት ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክርቤት በዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚንስትር ተደርገው የተመረጡትን ፒት ሄግሴትን ሹመት ትላንት አርብ ምሽት 51 በ50 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡ አንድ መቶ ...
የዋይት ኃውስ ድረ ገጽ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያመላከተው፤ በጎርጎርሳውያኑ 2022 ዩናይትድ ስቴትስ በአፍሪካ 11.5 ቢሊየን ዶላር ለኤች አይቪ ኤድስ ድጋፍ፤ እንዲሁም ሁለት ቢሊየን ዶላር ደግሞ ...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች ትላንት በሰጡት መግለጫ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ...
በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ባለው ሁከት ምክንያት 400ሺሕ ሰዎች ተፈናቅለዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። በሩዋንዳ እንደሚደገፍ የሚነገረውና ኤም 23 የተሰኘው ቡድን ...
India: At least eight people died and seven more were injured in a blast at an ordnance factory in the western state of ...
በየመን የሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር ላይ በሚመላለሱ መርከቦች ላይ ጥቃት መሰንዘር በጀመሩበት ወቅት፣ ባለፈው ኅዳር ያገቷቸውን የአንድ መኪና ጫኝ መርከብ 25 ሠራተኞች ለቀዋል። በኢራን ይደገፋሉ ...