አሜሪካ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጫን መወሰኗ እና ሁለቱ ሃገራትም በምላሹ ተመሳሳይ ርምጃ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸው፣ እንዲሁም ቀድሞውንም በቻይና ላይ ተጭኖ የነበረውን 10 በመቶ ታሪፍ ጨምሮ፣ በዓለም የንግድ ጦርነትና የኢኮኖሚ ቀውስ ይከሰታል የሚል ከፍተኛ ስጋት አሳድሮ ነበር። ፕሬዝደንት ...
ሩሲያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሦስት የአፍሪካ ሀገራት ጋራ በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት የሚያስችላትን መመርያ ይፋ አድርጋለች፡፡ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚንስቴር ይፋ በአደረገው መመርያ ሀገራቱ ከሩሲያ ጋራ በሚፈጽሙት ግብይት የሚያጋጥማቸውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ እና የተሻለ የንግድ ግንኙነት ለመፍጠር ...
የአሜሪካ የዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት (ዪ ኤስ ኤ አይ ዲ) 120 በሚሆኑ ሀገሮች የሚካሄዱትን የሰብዐዊ ርዳታ፥ የልማት እና የጸጥታ መርሀ ግብሮች የሚቆጣጠር ሲሆን ኢላን መስክ፥ ፕሬዚደንት ትረምፕ እና አንዳንድ ሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት ለዘብተኛ (ሊበራል ) ዓላማዎችን ያራምዳል ብለው አጥብቀው ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ ማዕድን ሲቆፍሩ በነበሩ ሰዎች ላይ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የሳባ ቦሩ ወረዳ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ...
ትረምፕ ሜክሲኮ ...
New 10% U.S. tariffs on all Chinese goods took effect Tuesday in an effort by the Trump administration to pressure Beijing to ...
Police said about 10 people had died during a shooting Tuesday at an adult education center in the city of Örebro, and the ...
The M23 rebels who seized eastern Congo’s key city of Goma have announced a unilateral ceasefire in the region for ...
"የትግራይ የፖለቲካ መሪዎች እና ልሂቃን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ’ ሲሉ ጥሪ ያሰሙት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ፣ ከሌሎች ክልሎች ይሁን ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር የሚነሱ ማናቸውም ልዩነቶች ...
The code has been copied to your clipboard.
"ምክር ቤቱ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት፣ እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሥራዎች የሚከታተል ነው"፣ ሲሉ የክልሉ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል። ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ የጣሉት አዲስ ቀረጥ ተፈጻሚ ከመደረጉ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ከካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results